“Today, I promise you this: I will laugh with you in times of joy, & comfort you in times of sorrow. I will share in your dreams and support you as you strive to achieve your goals. I will listen and speak to you with encouragement. Together, let us build a home filled with learning, laughter, & light. Let us be partners, friends and lovers, today and all of the days that follow.“
“ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሄር አንድ አደረጋቸው፥
ስለዚህ ሰው አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥
ሁለቱም አንድ ስጋ ይሆናሉ፥ ስለዚህ አንድ ስጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም፡፡
እግዚአብሄር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየውም፡፡“
ማር 10፡6፥10
Sergegna is a wedding website and radio show that gives you all the information you needed to plan your wedding. It helps you to find the perfect DJ, Venue and so much more …..We want you to plan your wedding without any stress.
ሰርገኛ የኢትዮጵያውያን የሙሽሮች ድህረ ገፅ እና የሬድዮ ፕሮግራም ሲሆን ሠርግዎን ለማቀድ የሚያስፈልጉዎትን መረጃዎች ሁሉ ይሰጥዎታል ፡፡ ትክክለኛውን ዲጄ ፣ የሰርግ አዳራሽ እና ሌሎችንም ለማግኘት ይረዳዎታል። ካለምንም ጭንቀት ሠርግዎን ያቅዱ ።