Welcome to Sergegna..
Sergegna is a wedding website and radio show that gives you all the information you needed to plan your wedding. It helps you to find the perfect DJ, Venue and so much more …..We want you to plan your wedding without any stress.
ሰርገኛ የኢትዮጵያውያን የሙሽሮች ድህረ ገፅ እና የሬድዮ ፕሮግራም ሲሆን ሠርግዎን ለማቀድ የሚያስፈልጉዎትን መረጃዎች ሁሉ ይሰጥዎታል ፡፡ ትክክለኛውን ዲጄ ፣ የሰርግ አዳራሽ እና ሌሎችንም ለማግኘት ይረዳዎታል… ። ያለምንም ጭንቀት የሠርግዎን እቅድ እንዲያቅዱ እንፈልጋለን ።
ሰርገኛ ዶት ኮም
የኢትዮጵያውያን የሙሽሮች ድህረገፅ ሲሆን ለሙሽሮች ዲጄ ፣ አዳራሽ ፣ዲኮር ፣ፎቶ ስቱዲዮ እና ሌሎችንም በቀላሉ እንዲያገኙ ያስችላል። ከሶስት አመት በላይ ያስቆጠረ ፈጣን፣ ማራኪ፣ ለአጠቃቀም ቀላል ድህረ ገፅ ሲሆን በሰርግ ሙያ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በሰፊው ያስተዋውቃል::
A fast, attractive, engaging, and easy-to-use Ethiopian Wedding Website that has been active for more than three years. it promotes a wide range of wedding professionals..
ሰርገኛ የሬድዮ ፕሮግራም
ስለሰርገኞች፣ ስለሙሽሮች እና ስለፍቅር የሚወራበት በተወዳጁ ጣቢያ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 እሮብ ምሽት 3 ሰአት በሚሊየን በሚቆጠሩ ህዝቦች እና ሰርገኞች የሚያዳምጡት በአይነቱ ለየት ያለ የመዝናኛ የሬዲዮ ፕሮግራማችን ነው ።
Sergegna Radio Show
It is our entertainment radio program that broadcasts on Ethio FM 107.8 Which million peoples listens. It’s about brides, grooms , weddings and lovers.
ሰርገኛ የፌስቡክ እና የኢንስታግራም አካውንት እንዲሁም የቴሌግራም ቻናል ሲኖረው ደንበኞቻችንን በሰፊው ይተዋወቁበታል።
Sergegna has a Facebook and Instagram account as well as a telegram channel where our clients promote their Product and Services.
Vision
To become the first, the biggest and the leading information provider in the wedding industry.
በሠርግ ኢንዱስትሪ ውስጥ ተቀዳሚ ፣ ትልቁ እና ተመራጭ የመረጃ አቅራቢ ለመሆን ፡፡
Mission
- To give the necessary information for the bride and groom / ለአዲስ ተጋቢዎች አስፈላጊውን መረጃ መስጠት
- To make the big day easy and fun / ሰርጋቸውን ቀላል እና አስደሳች ማድረግ
- Help the bride and groom to find the right DJ, Decor and so much for./ ሙሽሪት እና ሙሽራው ትክክለኛውን ዲጄ ፣ የሰርግ አዳራሽ እና ሌሎችንም ትክክለኛ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ማድረግ
- To find all services in one place / ሁሉንም አገልግሎቶች በቀላሉ በአንድ ቦታ እንዲያገኙ ማድረግ
- To save time, energy and money / የሙሽሪት እና የሙሽራውን ጊዜን ፣ ጉልበትን እና ገንዘብን ለመቆጠብ
- To deliver easy and friendly directory service / ማንኛውንም ሰው መጠቀም የሚያስችል እና ተስማሚ አገልግሎትን ማቅረብ
- To promote wedding industry companies / በሰርግ ሙያ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በሰፊው ማስተዋውቅ