ጤና ሚኒስቴር እና EPHI ፦
“ለልደት ፣ ለምረቃ ፣ ለማህበር ፣ ሀዘንን መሰረት የሚያደርጉ ዝግጅቶች (ከቀብርና ከቀብር መልስ ያሉ ስነስርዓቶች ውጭ) እና መሰል በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ማህበሪዊ በዓላት ከቤተሰብ አባላት ከሆነ ውጭ ተጠራርቶ ማክበር የተከለከለ ነው።
ከላይ የተጠቀሰው እንዳለ ሆኖ የሰርግ ስነስርዓት በተመለከተ ማንኛውም ሰው ከ50 በላይ የማይበልጡ ሰዎች በመሆን እና ሁለት ሜትር ተራርቆ፣ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ በማድረግ እና ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ የሰርግ ስነስርዑት ማካሄድ ይችላል፡፡”
Like Our Facebook Page
M | T | W | T | F | S | S |
---|---|---|---|---|---|---|
1 | ||||||
2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 | 8 |
9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 | 15 |
16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 | 22 |
23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 | 29 |
30 |